Nurse – Ayat Share Company Vacancy Announcement

Nurse – Ayat Share Company Vacancy Announcement, March 2 2024

.

.

Organization: Ayat Share Company

Position: Nurse

Location: Addis Ababa

Employment: Full Time

Date of Announcement: February 25 2024

Deadline: March 4 2024

.

.

.

Job Requirement

.

• ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ:ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በጤና ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት እና በሙያው 2 አመትና እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት (በኮንስትራክሽን ሴክተር የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል)

ብዛት: 2

የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

.

How To Apply

.

• የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታውቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት፣

• የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)

• ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው፡፡

አመልካቾች ተጨማሪ ማብራሪያ ቢፈልጉ በስልክ ቁጥር 011 8 54 71 99 ደውለው ማግኘት ይችላሉ።

 

.

 View On Source

.

 

For more alerts like this Ayat Share Company Program, join us on Telegram

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top