Tinsae Zelalem

የአባላዘር በሽታ

የአባላዘር በሽታ (ምንነት፣ መንስኤ፣ ምልክት እና ሕክምና)

“የአባላዘር በሽታ ሕመምተኞች ሰው ሁልጊዜ ምልክቶች ይኖራቸዋል።” “ብዙ የፍቅር ጎደኛ የአላቸው ሰዎች ብቻ ናቸው በአባላዘር በሽታ የሚጠቁት።” “ኮንዶም መጠቀም የአባላዘር በሽታን ሙሉ በሙሉ ይከላከላል፡፡” ከላይ የተዘረዘሩትን ጨምሮ ስንቶቻችን ነን ስለአባላዘር በሽታ የተሳሳቱ ሐሳቦችን ሰምተን የምናውቀው? በዚህ ጽሑፍ ስለአባላዘር በሽታ ምንነት፣ መንስኤ፣ ምልክቶች እና የሕክምና አማራጮችን በዝርዝር እናያለን። የአባላዘር በሽታ ምንነት በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ከሰው […]

የአባላዘር በሽታ (ምንነት፣ መንስኤ፣ ምልክት እና ሕክምና) Read More »

ጭንቀት

ጭንቀት በጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ምንድነው? እንዴትስ ማስወገድ ይቻላል?

የጭንቀት ቀጥተኛ ፍቺው በተፈጠረ ወይም ሊፈጠር በሚችል የህይወት አስቸጋሪ ሁኔታ ምክንያት የሚሰማን አሉታዊ የሆነ የስሜት መረበሽ ነው።

ጭንቀት በጤና ላይ የሚያስከትለው ጉዳት ምንድነው? እንዴትስ ማስወገድ ይቻላል? Read More »

የኩላሊት በሽታ መከላከያ መንገዶች

የኩላሊት በሽታን እንዴት መከላከል ይቻላል? 9 ቀላል መከላከያ መንገዶች

ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች መጠናቸውን እንዲጠብቁ እንዲሁም ጎጂ ኬሚካሎች ከሰውነታችን ተጣርቶ እንዲወጣ የሚያደርግ የሰውነት ክፍል ነው። በመሆኑም ይህ በጣም አስፈላጊ የሆነውን የሰውነታችንን ክፍል ጤንነት ለመጠበቅ የሚረዱ የተለያዩ መንገዶችን በመተግበር የኩላሊት በሽታን መከላከል እንችላለን። በዚህ ትምህርታዊ ፁሁፍ ላይ ስለ 9 የኩላሊት በሽታ መከላከያ መንገዶች እናያለን፤ መልካም ንባብ።

የኩላሊት በሽታን እንዴት መከላከል ይቻላል? 9 ቀላል መከላከያ መንገዶች Read More »

የኩላሊት በሽታ መንሥኤዎች

20 የኩላሊት በሽታ መንሥኤዎች (Causes of Kidney Disease)

ኩላሊት በሰውነታችን ውስጥ ያሉ ንጥረ ነገሮች መጠናቸውን እንዲጠብቁ እንዲሁም ጎጂ ኬሚካሎች ከሰውነታችን ተጣርቶ እንዲወጣ የሚያደርግ የሰውነት ክፍል ነው። በዚህ ፁሁፍ ስለ የኩላሊት በሽታ መንሥኤዎች በሰፊ እናወራለን።

20 የኩላሊት በሽታ መንሥኤዎች (Causes of Kidney Disease) Read More »

የኩላሊት ህመም

10 አደገኛ የኩላሊት በሽታ ምልክቶች (10 SYMPOMES OF KIDNEY DISEASE)

በኩላሊት ላይ የሚደርስ ጉዳት በሁለት ይከፈላል። አጣዳፊ እና የቆየ
አጣዳፊ የኩላሉት በሽታ የሚባለው ከ 3 ወር ባነሰ ጊዜ በኩላሊት ላይ የሚደርስ ጉዳት ሲሆን የኩላሊት በሽታው ከ 3 ወር ከበለጠ የቆየ እንለዋለን። ሌላው ሁለቱን የኩላሊት በሽታዎች የሚለያያቸው የሚያሳዩት ምልክት ነው። ከስሙ መረዳት እንደምንችለው አጣዳፊ የኩላሊት በሽታ የተለዩ ምልክቶች ስላሉት በሽተኞቹ ቶሎ ወደ ሐኪም ቤት በመሔድ ተገቢውን ሕክምና ስለሚያገኙ የመዳን እድላቸው ከፍተኛ ነው።
የቆየ የኩላሊት በሽታ ግን ብዙም ምልክቶች ሳያሳይ ለከፋ ችግር ሊያዳግት ይችላል። በሽተኞቹም የዲያሊሲስ ሕክምና ረዘም ላለ ጊዜ የመፈለግ እድላቸው ከፍተኛ ነው።
ይህን ካልን እስኪ የሁለቱንም ምልክቶች እንይ።

10 አደገኛ የኩላሊት በሽታ ምልክቶች (10 SYMPOMES OF KIDNEY DISEASE) Read More »

Scroll to Top