Adera Medical Center Vacancy Announcements, September 12 2023
.
.
Organization: Adera Medical Center
Location: Addis Ababa
Employment: Full Time
Date of Announcement: September 10 2023
Deadline: September 28 2023
.
.
.
.
Positions:-
.
1. Position: ICU Nurse
Job Requirement
• የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲኘሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች|
• የስራ ልምድ: በአይ.ሲ.ዩ (ICU) ኃላፊ ነርስነት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ|የሰራች
ብዛት፡ 10
.
.
2. Position: የቀዶ ጥገና ክፍል ነርስ (OR NURSE)
.
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲኘሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች/
• የስራ ልምድ: በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት፡ 10
.
.
3. Position: ክሊኒካል ነርስ
.
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
• ብዛት፡ 20
.
.
4. Position: የተመላላሽ ህክምና ክፍል ነርስ (ዐPD NURSE)
.
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች|
• የስራ ልምድ: የተመላላሽ ህክምና ክፍል ነርስ በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት፡ 10
.
.
5. Position: የቀዶ ጥገና (ዐR) ክፍል ኃላፊ ነርስ
.
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች|
• የስራ ልምድ: የቀዶ ጥገና (OR) ኃላፊ ነርስነት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ|የሰራች
• ብዛት: 2
.
.
6. Position: የማታ ሱፐርቫይዘር
.
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የጤና ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ በዲግሪ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ፡ በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት: 4
.
.
7. Position: ትሪያጅ ነርስ
.
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የጤና ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ በዲግሪ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ፡ በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሠራ/ች
• ብዛት: 3
.
.
8. Position: የአንስቴዚያ ባለሙያ
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በአንስቴዚያ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች/
• የስራ ልምድ፡ በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት: 3
.
.
9. Position: ሲኒየር ራዲዮግራፈር/ ራዲዮቴክኖሎጂስት
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: በራዲዮግራፈር ሙያ ዲፕሎማ/ ዲግሪ ያለው/ያላት እና CT Scan ላይ የሚሰራ የምትሰራ
• የስራ ልምድ፡ 4 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
• ብዛት: 5
.
.
10. Position: ሲኒዬር ፋርማሲስት
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በፋርማሲ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በሙያው 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
• ብዛት: 5
.
.
11. Position: የመድሀኒት ቤት መጋዘን ሰራተኛ
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በፋርማሲ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
.
.
12. Position: የኢምፖርት ቴክኒካል ማኔጀር
Job Requirement
የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በፋርማሲ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች
• የስራ ልምድ፡ በቴክኒካል ኃላፊነት 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች
.
.
13. Position: ኬሞ ቴራፒ ነርስ (CHEMOTHERAPY NURSE)
Job Requirement
• የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/
• የስራ ልምድ: በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት: 4
.
How To Apply (all positions)
.
• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት
ለሁሉም የስራ መደቦች፡ በግል የጤና ተቋም ላይ የስራ ልምድ ያላት/ያለው ቢሆን ይመረጣል
• ሁሉም የጤና ባለሙያዎች፡ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ ስራ ከመጀመራቸው በፊት የስራ መልቀቂያ እንዲያቀርቡ ይጠበቃል።
• የሥራ ቦታ አድራሻ፡ አደራ የህክምና ማዕከል፥ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ
• የመመዝገቢያ ቦታ፡ በማዕከሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ወይም በኢሜል አድራሻ aderamedicalcenter2023@gmail.com መመዝገብ ይቻላል።
.
.
.
For more vacancy alerts like this Adera Medical Center Vacancy join us on Telegram