Quality Assessor For Manufacturing, Service Sector, Healthcare – Golden Way Trading PLC Vacancy Announcement

Quality Assessor For Manufacturing, Service Sector, Healthcare – Golden Way Trading PLC Vacancy Announcement; April 8 2024

.

.

Organization: Golden Way Trading PLC

Position: Quality Assessor For Manufacturing, Service Sector, Healthcare

Location: Addis Ababa

Employment: Full Time

Date of Announcement: April 7 2024

Deadline: May 8 2024

.

.

.

 

Job Requirement

.

• በተዛማጅ መስኮች ሁለተኛ ዲግሪና ከዚም በላይ

• የትርፍ ጊዜ ሰራተኛ

• እድሜ፡- ከ30-65

• ብዛት- 12

.

 

How To Apply

 

• ለማመልከት ስትመጡ አለባበስ፦ ለሴቶች፦ ስርአት ያለው የሴቶች አለባበስ ቀሚስና ጨርቅ ሱሪ

ለወንዶች፡- ሸሚዝ ፣ ክራቫት ፣ ጨርቅ ሱሪ በአጭር የተስተካከለ ፀጉርና በስርአት የተስተካከለ ፂም ግዴታ ነው፡፡

• ማሳሰቢያ፦ አመልካቾች የት/ት ማስረጃችሁን እና ተዛማጅ ማስረጃችሁን በሙሉ ከማመልከቻ ጋር የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ቢሮ በአካል በማቅረብ አመልክቱ፡፡

• ከላይ ተዘረዘረውን የአለባበስ ፣ የፀጉር መመሪያ ሳያሟሉና ዶክመንት ኮፒ ሳይዙ ለምዝገባ የሚመጡትን አንቀበልም፡፡

• ለዘርፉ ለማመልከት የሚመጡ አመልካቾች በቂ ተወዳዳሪ ካገኘን ከመጨረሻ ቀን ቀድመን መቀበል እንቆማለን፡፡

• የመመዝገቢያ ጊዜ:- ከ29/07/2016 ዓ.ም እስከ 30/08/2016 ዓ.ም ድረስ

• አድራሻ፦ ቦሌ መድሃኒያለም ኢድናሞል አካባቢ/ አለምነሽ ፕላዛ 10ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1008

0966-72 70 70/0913-05 28 88

 

.

VIEW ON SOURCE

.

For more vacancy alerts like this Vacancy Announcement by Golden Way Trading PLC,  join us on Telegram

 

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top