Optometrist – Ethiopian Construction Works Corporation Vacancy Announcement, December 20 2023
.
.
Organization: Ethiopian Construction Works Corporation
Position: Optometrist
Location: Addis Ababa
Employment: Contract
Deadline: December 25 2023
.
.
.
.
Job Requirements
• የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ድግሪ በኦፕቶሜትሪ
• ልዩ ሙያ ሥልጠና: የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት
• አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ:2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ
● የደመወዝ ደረጃ: 9 መነሻ
የደመወዝ መጠን: 15,131.00
የቅጥር ሁኔታ: ለተወሰነ ጊዜ ቅጥር
ብዛት :1
የሥራ ቦታ: በኮርፖሬሽኑ መካከለኛ ክሊኒክ
.
How To Apply
.
ማሳሰቢያ፡-
• የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ ይሆናል፡፡
• አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
• አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
• አድራሻ፡
○ ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ
© ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር 0116676385/0118698910
.
For more vacancy alerts like this Vacancy Announcement by Ethiopian Construction Works Corporation, join us on Telegram