Hemen Medical Service PLC Vacancy Announcements

Hemen Medical Service PLC Vacancy Announcements, February 9 2024

.

.

Organization: Hemen Medical Service PLC

Location: Addis Ababa

Employment: Full Time

Date of Announcement: February 7, 2024

Deadline: February 23, 2024

.

.

.

.

Positions:-

 

1. Position: Pharmacist

 

Job Requirement

 

• የትምህርት ደረጃ: በዲግሪ/ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች

• አግባብ ያለው የስራ ልምድ: ዲግሪ 2 ዓመት ዲፕሎማ 5 ዓመትና ከዛ በላይ

 

2. Position: Laboratory Technologist

 

Job Requirement

 

● የትምህርት ደረጃ: በዲግሪ በሙያዉ የተመረቀ/ች

• አግባብ ያለው የስራ ልምድ: በሙያዉ ከ7 ዓመት በላይ የሠራ/ች

.

3. Position: Midwife Nurse (አዋላጅ ነርስ)

.

Job Requirement

 

● የትምህርት ደረጃ: በዲግሪ/በዲፕሎማ በሙያዉ የተመረቀች

• አግባብ ያለው የስራ ልምድ: ዲግሪ 2 ዓመት ዲፕሎማ 5 ዓመትና ከዛ በላይ

.

4. Position: Clinical Nurse

 

Job Requirement

.

• የትምህርት ደረጃ: በዲግሪ/በዲፕሎማ በሙያዉ የተመረቀች

• አግባብ ያለው የስራ ልምድ: ለዲግሪ 1 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመትና ከዛ በላይ

.

How To Apply (all positions)

 

አመልካቾች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስጃቸዉን ፎቶ ኮፒና ዋናዉን በመያዝ ማስታወቂያዉ ከወጣበት እለት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት ዉስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ ከ25/5/2016 እስከ 12/6/2016 ድረስ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡

አድራሻ ፡- ሔመን የእናቶችና የህፃናት ልዩ የህክምና ማዕከል 4 ኪሎ ከቱሪስት ሆቴል ወረድ ብሎ

ፖ.ሳ.ቁ . 34432

ስልክ :-0111264517/19—0910884982

አዲስ አበባ

.

 View On Source

.

 

For more vacancy alerts like this Vacancy Announcement by Hemen Medical Service PLC,  join us on Telegram

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top