Ethiopian Sugar Industry Group Vacancy Announcements

Ethiopian Sugar Industry Group Vacancy Announcements, April 15 2024

.

.

Organization: Ethiopian Sugar Industry Group

Location: Oromia

Employment: Full Time

Date of Announcement: April 14 2024

Deadline: April 23 2024

.

.

.

 

Positions:-

 

1. Position: የህክምና ዕቃዎች ማከማቻ ኃላፊ

.

Job Requirement

 

• የትምህርት ዝግጅት:በክሊኒካል ነርሲንግ/በነርሲንግ ወይም በተዘማጅ ሙያ በሌቭል 3፣4፣5 ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና የሙያ ፈቃድ ያለው/ያላት

• የሥራ ልምድ:በሙያው 6/4/2/0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

• ደረጃ:12

• ደመወዝ:11,382.00

ብዛት:1

የሥራ ቦታ:አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ

.

2. Position: ክሊኒካል ነርስ II

.

Job Requirement

.

• የትምህርት ዝግጅት:በክሊኒካል ነርሲንግ/በነርሲንግ ወይም በተዛማጅ ወይም በሌቭል 3፣4፣5 ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና የሙያ ፈቃድ ያለው /ያላት

• የሥራ ልምድ:በሙያው 6/4/2/0 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

• ደረጃ:14

• ደመወዝ:14,068.00

ብዛት:2

የሥራ ቦታ:አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ

.

 

3. Position: ፋርማሲ ቴክኒሺያን / ድራጊስት I

.

Job requirements

.

• የትምህርት ዝግጅት:በፋርማሲ/ክሊኒካል ፋርማሲ በሌቭል 1፣2፣3 ወይም 4 በተዛማጅ ሙያ የተመረቀ/ ች እና የሙያ ፈቃድ ያለው ያላት

• የሥራ ልምድ:በሙያው 8/6/4/2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

• ደረጃ:12

• ደመወዝ:11,382.00

ብዛት:1

የሥራ ቦታ: አርጆ ዲዴሳ ስኳር ፋብሪካ

.

 

How To Apply

.

ማሳሰቢያ፦

• .ምዝገባ ቦታ፡- ኢትዮትያ ስኳር ኢንዱስትሪ ዋና መ/ቤት ሜክሲኮ ፊልፕስ ሕንጻ 2ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር 212 የሰው ሃብት አመራርና ልማት ዋና ክፍል፣

• የምዝገባ ቀን፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 7 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ከሰኞ – ዓርብ ጠዋት ከ2፡00 እስከ 6:00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 -11፡00 ሰዓት፣

• ውድድሩ መሳተፍ የሚችሉ፦ ለሥራ መደቡ አግበብ ያለው የትምህርትና የሥራ ልምድ ዝግጅት ያላቸው ናቸው

• ደመወዝና ጥቅማ ጥቅም፡ 90%ህክምና አገልግሎት እና የመጠለያ ቤት ይሰጣል፡፡

.

 

 View On Source

.

 

For more vacancy alerts like this Vacancy Announcement by Ethiopian Sugar Industry Group,  join us on Telegram

 

 

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top