Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing Sh.co Vacancy Announcements

Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing Sh.co Vacancy Announcements, January 9 2024

.

.

Organization: Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing Sh.co

Location: በሣር ቤት መስመር ከብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል, Addis Ababa, Ethiopia

Employment: Full Time

Date of Announcement: January 8 2024

Deadline: January 15 2024

.

.

.

.

 

Positions

.

1. Position: Junior Analyst

 

Job Requirement

.

• የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፣ በፋርማሲ/ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት በመድኃኒት ጥራት ዐ/01 ዓመት የሠራ/ች/

• ብዛት: 02 /ሁለት/

.

 

2. Position: Analyst

.

Job Requirement

 

• የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፣በፋርማሲ/ ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት በመድኃኒት ጥራት ምርመራ ዐ1/ዐ2 ዓመት የሠራ/ች

ብዛት: 01 /አንድ/

.

3. Position: Senior Analyst

.

Job Requirement

.

● የትምህርት ደረጃና የሥራ ልምድ፣በፋርማሲ/ኬሚስትሪ የመጀመሪያ ዲግሪ ኖሮት/ሯት በመድኃኒት ጥራት ምርመራ ዐ2/ዐ3 ዓመት የሠራ/ች በተጨማሪ HPLC, FTIR, Atomic Absorption እና ሌሎች ዘመናዊ የጥራት ምርመራ መሣሪያዎችን መጠቀም የሚችል/ ትችል

ብዛት: 01 /አንድ/

 

 

How To Apply (all positions)

 

ከዚህ በላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካ(ች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ በአክሲዮን ማህበሩ ፐርሶኔል ኦፊሠር ቢሮ በመቅረብ በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡

አድራሻ: የኢትዮጵያ መድኃኒት ፋብሪካ በሣር ቤት መስመር ከብሥራተ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ካለው የትራፊክ መብራት በስተቀኝ በኩል

ስልክ 0113 71 10 00/0113 71 77 88

 

.

 View On Source

.

 

For more vacancy alerts like this Vacancy Announcement by Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing Sh.co,  join us on Telegram

 

 

1 thought on “Ethiopian Pharmaceuticals Manufacturing Sh.co Vacancy Announcements”

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top