Ajora Gynecology & Obstetrics Specialty Clinic PLC Vacancy Announcements

 

Ajora Gynecology & Obstetrics Specialty Clinic PLC Vacancy Announcements, February 15 2024

.

.

Organization: Ajora Gynecology & Obstetrics Specialty Clinic PLC

Location: Addis Ababa

Employment: Full Time

Date of Announcement: February 14 2024

Deadline: February 22, 2024

.

.

.

.

 

Positions:-

 

1. Position: Laboratory Technologist

 

Job Requirement

 

• የትምህርት ደረጃ:ቢ.ኤስ.ሲ ሜዲካል ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂ

• የሥራ ልምድ:አምስት ዓመት እና ከእዛ በላይ

ብዛት: 5

.

 

2. Position: Clinical Nurse

 

Job Requirement

 

● የትምህርት ደረጃ:ቢ.ኤስ.ሲ በነርሲንግ

• የሥራ ልምድ:አምስት ዓመት እና ከእዛ በላይ

ብዛት: 5

 

How To Apply

 

ከላይ የተገለፀውትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የተባበሩት አደባባይ ወደ ሰሚት በሚወስደው መንገድ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሰሚት ቅርንጫፍ ህንጻ ላይ በሚገኘው የሕክምና ማዕከላችን በግንባር በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡፡

 

.

 View On Source

.

 

For more vacancy alerts like this Vacancy Announcement by Ajora Gynecology & Obstetrics Specialty Clinic PLC,  join us on Telegram

 

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top