Adera Medical Center Vacancy Announcements

 

Adera Medical Center Vacancy Announcements, March 25 2024

.

.

Organization: Adera Medical Center

Location: Addis Ababa

Employment: Full Time

Date of Announcement: March 24 2024

Deadline: April 11 2024

.

.

.

.

Introduction

 

Adera Medical Center PLC was established by the leadership of Dr. Abate Bane who is a consultant Internist and Gastroenterologist /Hepatologist, and Associate professor of medicine at the Addis Ababa University (AAU) medical school of black lion Hospital (BLH) . He did his undergraduate and post graduate specialty trainings at the same school while he studied his subspecialty at Leipzig University in Germany.

It is established with a vision to provide standard quality service and training in the field of medicine specially to fill the gap of the great demand of Gastroenterology /Hepatology services in the country .

.

Positions

 

1)  Import Technical Manager

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

.

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በፋርማሲ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በቴክኒካል ኃላፊነት 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

.

2)  Data Collector

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

 

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በህብረተሰብ ጤና ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች/

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በተመሳሳይ የሥራ መደብ 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

• ብዛት: 2

.

 

3)  የአንስቴዚያ ባለሞያ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በአንስቴዚያ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች/

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላ

• ብዛት: 3

.

4)  ፖርተር (ህሙማን አመላላሽ)

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በሙያው በሙያው 1 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ

• ብዛት: 5

.

5)  ሲኒዬር ፋርማሲስት

.

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በፋርማሲ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በሙያው 4 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

• ብዛት: 5

.

6)  ትሪያጅ ነርስ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የጤና ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሠራ/ች

• ብዛት: 3

.

7) ኬሞ ቴራፒ ነርስ (CHEMOTHERAPY NURSE)

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በተመሳሳይ የሥራ ዘርፍ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

• ብዛት: 4

 

8) የጽኑ ህሙማን ክፍል (Iርሀ) ነርስ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲኘሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች/

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በአይ.ሲ.ዩ (ICU) ነርስነት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች

• ብዛት: 10

 

 

9) የቀዶ ህክምና ክፍል ነርስ (OR NURSE)

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

• ብዛት: 10

 

10) የድንገተኛ ህክምና ክፍል ነርስ (EMERGENCY NURSE)

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: የድንገተኛ ህክምና ክፍል ነርስነት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ ያላት

• ብዛት: 10

 

11) የተመላላሽ ህክምና ክፍል ነርስ (OPD NURSE)

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/ ተፈላጊ የስራ ልምድ: የተመላላሽ ህክምና ክፍል ነርስ በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ

• የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

• ብዛት: 10

 

12) ክሊኒካል ነርስ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የትም/ት ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

• ብዛት: 10

 

13) የማታ ሱፐርቫይዘር

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

• ተፈላጊ የት/ደረጃ: ከታወቀ የጤና ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች

• ተፈላጊ የስራ ልምድ: በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

• ብዛት: 4

.

How to Apply (for all the above positions)

 

• የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት

• ለሁሉም የስራ መደቦች፡ በግል የጤና ተቋም ላይ የስራ ልምድ ያላት/ያለው ቢሆን ይመረጣል

• ሁሉም የጤና ባለሙያዎች፡ የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ ስራ ከመጀመራቸው በፊት የስራ መልቀቂያ እንዲያቀርቡ ይጠበቃል።

• የመመዝገቢያ ቦታ፡ በማዕከሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ወይም በኢሜል አድራሻ aderamedicalcenter2023@gmail.com መመዝገብ ይቻላል::

• የሥራ ቦታ አድራሻ፡ አደራ የህክምና ማዕከል፥ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ

 

.

Application Email

.

View On Source

.

 

For more vacancy alerts like this Adera Medical Center Vacancy Announcement,  join us on Telegram

 

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top