Menilik II Medical And Health Science College Announcement for Regular and weekend postgraduate programs 2023/24, September 1 2023
.
Date of Announcement: September 1 2023
Application Deadline: September 17 2023
.
.
.
.
Introduction
የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በ2016 ዓ.ም በድህረ ምረቃ ትምህርት በመደበኛ (Regular) እና በሳምንት መጨረሻ (Weekend) በክፍያ ዕጩ ተማሪዎችን መልምሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
.
List Of Potential Graduate Programs Available For 2023/24 Academic Year
.
1. Master of Public Health in Health Service Management (Regular, Weekend)
2. Master of Public Health in Nutrition (Regular, Weekend)
3. Master of Public Health in Epidemiology (Regular, Weekend)
4. Master of Science in Pediatrics and Child Health Nursing (Regular)
5. Master of Science in Clinical Midwifery (Regular)
6. Master of Science in Medical Microbiology (Regular)
7. Master of Science in Integrated Clinical and Community Mental Health (Regular)
Entry Requirements
.
● በጤና ሳይንስ ትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ ለማሀበረሰብ ጤና ትምሀርቶች (Public Health) ፣ ለክሊኒካል (Clinical) ማስታወቂያ የወጡ በባለሙያዎቹ የዕድገት መሰላል (Carrier Structure).
• ከፍተኛ ትምህርት ትራንስክሪፕት /Student Copy/
• ቴክኒክና ሙያ ስልጠና (TVET) ወይም ደረጃ 4 (Level IV) ዲፕሎማ
• 10ኛ እና 12ኛ ክፍል የመሰናዶ ትምህርት/ESLCE/ሰርተፍኬት
• 10ኛ እና የ12ኛ ክፍል የጨረሱበትን ትራንስክሪፕት
• የ8ኛ ክፍል የጨረሱበትን የሚኒስትሪ ሰርተፍኬት
• ከሁለት ባለሙያዎች የምስክርነት የደብዳቤ /Recommendation Letter/ በፖስታ የታሸገ
• ከግል የተገኘ ዲግሪ ከሆነ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (Education and Training Authority-ETA) የትክክለኛነት ማረጋገጫ
ለትምህርት የመግቢያ ፈተና የሚያልፉ ዋናውን ትራንስክሪፕት (Official Transcript) በፖስታ ቤት በኩል በፖስታ ሳጥን ቁጥር 3268 በመጠቀም በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ኮሌጁ ማድረስ ይጠበቅባቸዋል፡፡
.
Details and How to Apply
.
አመልካቾች በምዝገባ ወቅት ሲቀርቡ የማመልከቻ ክፍያ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) የማይመለስ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000488221257 በመክፈል ወደ ፈተና ሲመጡ የከፈሉትን ደረሰኝና መታወቂያ መያዝ ይጠበቅባቸዋል ፡፡
የመግቢያ ፈተና በአዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ የሚሰጥ ሲሆን የፈተና ቀኑን በኮሌጁ ሬጅስትራር የማስታወቂያ ሰሌዳ ላይ ከፈተና ቀኑ በፊት የሚለጠፍ ይሆናል፡፡
የመመዝገቢያ ቀን፡- ከነሐሴ 29 ቀን 2015 እስከ መስከረም 6 ቀን 2016 ዓ.ም ቅዳሜ እና እሁድን ጨምሮ ካላንደር የሚዘጋው የበዓል ቀናትን አይመለከትም።
የመመዝገቢያ ቦታ፡- ዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዳግማዊ ምኒልክ ኮፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ቅጥር ግቢ ውስጥ በኮሌጁ ሬጅስትራር።
ኮሌጁ
For more related announcements like this Menilik II Medical And Health Science College Announcement for Regular and weekend postgraduate programs 2023/24; join us on Telegram