Adera Medical Center Vacancy Announcements

 

Adera Medical Center Vacancy Announcements, December 7 2023

.

.

Organization: Adera Medical Center

Location: Addis Ababa

Employment: Permanent

Date of Announcement: December 7 2023

Deadline: unspecified

.

.

.

.

Introduction

 

የቋሚ ቅጥር ማስታወቂያ ከአደራ የህክምና ማዕከል

የድርጅቱ ስም፡ ከአደራ የህክምና ማዕከል ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

ድርጅታችን ከዚህ በታች ለተዘረዘሩትን ክፍት የስራ ቦታዎች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

.

Positions

 

1)  ክሊኒካል ነርስ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች

•  በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች

•  ብዛት፡- 10

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

2)  አይ.ሲ.ዩ (ICU) ኃላፊ ነርስ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች/

•  በአይ.ሲ.ዩ (ICU) ኃላፊ ነርስነት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች

•  ብዛት፡- 2

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

 

3)  አይ.ሲ.ዩ (ICU) ነርስ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/

•  በአይ.ሲ.ዩ (ICU) ነርስነት 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ/የሰራች

•  ብዛት፡- 5

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

4)  የቀዶ ጥገና ክፍል ኃላፊ ነርስ (OR Head)

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/

•  በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

•  ብዛት፡- 5

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

5)  የቀዶ ጥገና ክፍል ነርስ (OR Nurse)

.

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/

•  በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

•  ብዛት፡- 5

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

6)  የአንስቴዚያ ባለሙያ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በአንስቴዚያ ሙያ በዲግሪ የተመረቀ/ች/

•  በተመሳሳይ የሥራ መደብ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

•  ብዛት፡- 3

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

7)  የድንገተኛ ህክምና ክፍል ነርስ (Emergency Nurse)

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በነርሲንግ ሙያ በዲፕሎማ/ዲግሪ የተመረቀ/ች/

•  በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

•  ብዛት፡- 5

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

8)  ጀማሪ ክሊኒካል ነርስ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች

•  በዲግሪ 0 ዓመት/ ለዲኘሎማ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ

•  ብዛት፡- 10

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

9)  ረዳት ነርስ

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ በክሊኒካል ነርስ የተመረቀ/ች

•  0 ዓመት

•  ብዛት፡- 10

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

10)  ሲኒዬር ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ 

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በላቦራቶሪ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ  ያለው/ያላት

•  2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

•  ብዛት፡- 5

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

11)  ጀማሪ ላቦራቶሪ ቴክኖሎጂስት

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በላቦራቶሪ ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪ  ያለው/ያላት

•  0 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

•  ብዛት፡- 5

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

12)  ባዮሜዲካል ኢንጂነር

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የትም/ት ተቋም በባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ያላት

•  በሙያው 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሠራ/ች

•  ብዛት፡- 3

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

13)  የማታ ሱፐርቫይዘር

 

ተፈላጊ ችሎታ እና የሥራ ልምድ

•  ከታወቀ የጤና ተቋም በክሊኒካል ነርስ በዲፕሎማ/በዲግሪ የተመረቀ/ች

•  በተመሳሳይ የሥራ መደብ ላይ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

•  ብዛት፡- 2

•  ደመወዝ፡-  በስምምነት

.

 

How to Apply (all positions)

 

ሁሉም የጤና ባለሙያዎች፡  የታደሰ የሙያ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ ስራ ከመጀመራቸው በፊት የስራ መልቀቂያ እንዲያቀርቡ ይጠበቃል።

የሥራ ቦታ አድራሻ፡ አደራ የህክምና ማዕከል፥ ቦሌ መንገድ ፍላሚንጎ ሬስቶራንት ጀርባ

የመመዝገቢያ ቦታ፡ በማዕከሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ክፍል ወይም በኢሜል አድራሻ aderamedicalcenter2023@gmail.com  መመዝገብ ይቻላል።

 

.

Application Email

.

View On Source

.

 

For more vacancy alerts like this Adera Medical Center Vacancy Announcement,  join us on Telegram

 

 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

Scroll to Top