የአባላዘር በሽታ

የአባላዘር በሽታ (ምንነት፣ መንስኤ፣ ምልክት እና ሕክምና)

“የአባላዘር በሽታ ሕመምተኞች ሰው ሁልጊዜ ምልክቶች ይኖራቸዋል።” “ብዙ የፍቅር ጎደኛ የአላቸው ሰዎች ብቻ ናቸው በአባላዘር በሽታ የሚጠቁት።” “ኮንዶም መጠቀም የአባላዘር በሽታን ሙሉ በሙሉ ይከላከላል፡፡” ከላይ የተዘረዘሩትን ጨምሮ ስንቶቻችን ነን ስለአባላዘር በሽታ የተሳሳቱ ሐሳቦችን ሰምተን የምናውቀው? በዚህ ጽሑፍ ስለአባላዘር በሽታ ምንነት፣ መንስኤ፣ ምልክቶች እና የሕክምና አማራጮችን በዝርዝር እናያለን። የአባላዘር በሽታ ምንነት በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ከሰው …

የአባላዘር በሽታ (ምንነት፣ መንስኤ፣ ምልክት እና ሕክምና) Read More »